ቤት ኪራይ ከማጣት ግዙፍ የጥርስ ሀኪም ቤት እስከመክፈት! |ዶ/ር ሰላማዊት ሞገስ | |Ethiopia| |Dr Selamawit Moges|@DawitDreams
HTML-код
- Опубликовано: 12 апр 2025
- In this inspiring episode of 21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና, Dr. Selamawit Moges, the accomplished CEO and owner of Smile Dental Clinic. Dr. Selam shares her remarkable life journey, from her early aspirations to becoming a leading figure in the dental industry. Discover the challenges she faced, the triumphs she celebrated, and the wisdom she’s gained along the way. Her story is a testament to perseverance, dedication, and the power of dreaming big.
Tune in to learn how Dr. Selam’s passion for dentistry and her commitment to excellence have shaped her career and life. Whether you’re an aspiring professional or simply looking for a dose of motivation, this conversation is sure to inspire you.
Don’t forget to like, comment, and subscribe for more uplifting stories and valuable insights on Dawit Dreams!
Join Dawit Dreams in this inspiring video as he shares his wisdom on the topic.
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦t.me/DawitDrea...
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook ;- www.facebook.c...
#ethiopian #DawitDreams, #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity
በጣም ጎበዝ ሴት ነሺ ገና ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሺ🙏
አንቺ አንድ አይደለሽም ብዙ ነሽ በተለይ ለሜቄዴኖያ ያደረግሽው ብቻ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ጨምሮ ሁሉንም ይስጥሽ
ዳዊትን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
የእውነትም ድንቅ የዘመኑ ጀግና ሴት። በጣም እናመሰግለን!
@@AlebachewTadie ከብት ግትቻ ጥጃ ሴትኛ አዳሪና ዶክተር እንኳን ለይታችሁ የማታቁ አሁን እቺ እንዲህ ማንነቷን ትታ ወይም አስጠልቷት በህንድና በቻይና በኮሪያ የጣኦት መንፈስ የተመረተን የአውሬ ይሁን የሰው በውል እንኳን ተለይቶ በማይታወቅ ውራጅ ቡቱቶ ሰልባጅ ፀጉርና ጥፍር እራሷን ሸፋፍና ብቅ ያለችን ጦጣ መሰል ፍጡር ማድነቅና መከተል ማሽቃበጥ ማጨብጨብ ምን የሚሉት ነው ወይስ የእውቀት መለኪያው እሄ ነው ? ለህብረተሰቡስ የሚተላለፈው መልእክት ምንድነው እንዲህ አሻንጉሊት ተመስሎ ?
@@AlebachewTadie ከብት ግትቻ ጥጃ ሴትኛ አዳሪና ዶክተር እንኳን ለይታችሁ የማታቁ አሁን እቺ እንዲህ ማንነቷን ትታ ወይም አስጠልቷት በህንድና በቻይና በኮሪያ የጣኦት መንፈስ የተመረተን የአውሬ ይሁን የሰው በውል እንኳን ተለይቶ በማይታወቅ ውራጅ ቡቱቶ ሰልባጅ ፀጉርና ጥፍር እራሷን ሸፋፍና ብቅ ያለችን ጦጣ መሰል ፍጡር ማድነቅና መከተል ማሽቃበጥ ማጨብጨብ ምን የሚሉት ነው ወይስ የእውቀት መለኪያው እሄ ነው ? ለህብረተሰቡስ የሚተላለፈው መልእክት ምንድነው እንዲህ አሻንጉሊት ተመስሎ ?
❤❤❤❤❤❤
ጀግኒት እናመስግናለን በቀጣይብዙ የህይወት ተሞክሮ ያለውን ለወጣቶቻችን ስነልቦና ጥንካሬ የሚያስተምረውን ዶክተር ሸምሴን እንግዳ አድርጉልን
ጀግና ልጅ! እግዚአብሔር ይባርክሽ!
በጣም ጀግና ሴት ነሽ ! 👏👏❤ የኔም እልህ የሆነ ትልቅ ቦታ እንደሚያደርሰኝ አምናለሁ ! በጣም እናመሰግናለን ዶክተርዬ 🙏🙏❤
ውድ ሳምራዊት እልህ ስለያዘሽ ምንም አታመጪም እግዚአብሔር ካልፈቀደልሽ ምን ለማለት ፈልጌ ነው እልህሽ እንዳለ ሆኖ የእግዚአብሔርን ፈቃድ መጠየቅ አለብሽ ለማለት ፈልጌ ነው🙏
የዘመናችን ጅግና ወጣት ሁሉ ለበጎ መሆኑ አስተማርሽን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥሽ🇪🇷🇪🇷🇪🇷
keep your friends close.. (don corleone)
በጣም የምታበረታቺ ጀግና ሴት ነሽ!
ዶክተር ሰላም ካንቺ ብዙ ተምራለሁ ይቅናሽ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ዶር ሰላም አብረን ትንሽም ጊዜ ቢሆን ክሊኒክሽ መጥቼ ሰርቻለሁ። በጣም ትሁት እና ለስራ የነበረሽን ታታሪነት ጉጉት ተግባቢነትሽን አይቻለሁ። ፀባይሽ በጣም የሚመች ነበር ለሰራተኞችሽ ይህን አይቻለሁ።
ጀግና ሴት እግዚአብሔር እንኳን አገዘሽ
ጀግና ሴት እግዚአብሔር እንኳን አገዘሽ ❤❤❤
ሰላምዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤
ጀግና ነሽ እናቴን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጥሩ ምክር ነው ደስ ይላል❤❤
tedy afro,አምለሰት ሙጪን እና መሰለ መንግሰቱ ብትጋብዙልን አሰኪ አስቡበት
ጀግና ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ ጨምሮ ይስጥሽ እናቴ
እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤናይስጥሽ❤
ዋው በጣም ድንቅ ሴት ኢነርጇ እራሱ ያነቃቃል❤❤❤❤❤❤
Thank You So much Dr! for Sharing Meaningful Experience!
ዶክተር ሰላም እንዴት ነሽ ስማዬል ዲንታል ክሊንክ መጥቼ ነበር የካርድ ከፍዬ ታይቼ ነበር እና የማይታየው ብሬስ እና ተቦርቦሯል በአጠቃላይ ሙሉ ፓኬጅ ተቀጥሬ ነበር ልትሰሩልኝ ግን በጣም እንክብካቤያችው ዋው ዋው ዋው እና please help me ዶክተር ሰላምዬ ስፖንሰር አድርጊኝ
What a great personality and indomitable spirit Dr. Salam has.
I learned this from her life experience.
A person must have faith and avoid doubt in order to achieve what he envisions in life and bring his dreams to reality. The biggest failure of ideas and the biggest enemy that prevents you from achieving your dreams is the opposite of faith called " DOUBT "
Doctor selam stunning speech with nice smile God blesss u more 😊
በጣም ጎበዝ የሴት ጀግና
በእውነት ጀግና ሴት ነሸ ወድቆ የማይነሳ ስለሚመስላቸው ሰወ ጥሩ ትምህርት ነወ ብርቺ
Yenkonjo እግዚአብሔር ይደግፍሽ
Heroes! Brave! Beautiful! Charming! Totally you are amazing born and determined to be who you are! I love you my dear. God bless you 🙏 ❤️
I have gotten the best advice. Thank you, Dr. Selam.
I was looking for dentist in Addiss for my mom when she went for vist she had a good service it’s professional there online Coustumer service . What a wonderful lady thank you
ጀግና ሴት👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪
ጀግና
የኔ ጀግና ሴት ነቨ አኮራሸን በርችልን እልም አለን ዶር
ውይ እንዴት ያስጨንቃል።
ጎበዝ በርቺ የኔ ፍቅር
Betam des Eyalegn yesemahut mikir D/r selam Berich yasebishbet enditdersh Egizyabehr yagizsh❤❤❤❤
ኢትዮጲያ እንዳንቺ አይነቶቹ ይብዙላት በእውነት ጀግና💪💪🙏🙏
የምር ጀግና ነሽ ይመችሽ
ዋው በጣም ጀግና ሴት ነሸ እኔም እንዳንቺ አንድ ቀን ህልሜን እንደሚሳካ ትልቅ እምነት አለኝ😊
Ayizosh hulum begizew yihonal
I am proud of you! You are real Dr.
ጀግና ነሽ በርች❤❤
ጀገና ንሸ
ዶር ሰላም የምር ጀግና ነሽ በርቼ ኣርኣያችን ነሽ❤😍😘
ከጥርስ ጋር በተያያዘና አጠቃላይ ለጥርስ ሕክምና ከነ ቤተሰቤ ምርጫዬ " ስማይል የጥርስ ሕክምና " ነዉ ዶ/ር ሰላም አድናቂሽ ነኝ በቅርቡ የምትመኚዉ ስኬት ላይ እንደምትደርሺና የአፍሪካ ምርጥ የጥርስ ህክምና እንደሚኖርሽ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ።
❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኪ ታኮሬያለሽ. እረ እንመጣለን❤
I am proud of you! Jegna, Wishing you will be healthy and happy Continue good job ❤🎉
ጀግና ሴት ነሽ
እመጣለሁ ለማየት ጀግና ሴት🎉🎉🎉🎉
የኔ ቆንጆ ስራሽ እንደ መልክሽ ጀግኒት
You are very strong. ❤❤❤❤
God is too good ❤❤❤
ጎበዝ
በጣም ጎበዝ ሴት
ጀግና ነሽ ! አድናቅ ነኝ ።
I have been there twice but their service...
I believe in your work 👏keep going
Yane Jegena anchi teleyalesh yane Enku❤❤❤
እነሱ በሩ ባይዘጉብኝ ኑሮ ይህንን በረከት አላገኘዉም ነበር የእኔ ሂወት መስሎ ታየኝ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አንደኛ ነሸ ❤❤👌👌
ጀግና የሴቶች ተምሳሌት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋውውውውውው
ዋውውውውው እውቀት ከቆንጂና ጋር እግዚአብሔር ጫምሮ ይስጥሽ
God Bless you More!❤
ጃግናናሽ
ዋውውው ጀግና🥰🥰🥰
As a woman l am so proud of you! Keep up the great work ❤
ጎበዝ በጣም ጀግና ሴት ነሸ በርች።❤
Selamye Yene jegna Akorashigne❤gena gena hilmish ewen yihonal
Incredible woman
በመቄዶንያ ስላደረግሽው እግዚአብሔር ዋጋሽን ይክፈልሽ 🙏
Wow 21 center heroes 🎉❤
በርቺ wowow👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹
I’m so proud of you DR I have a wisdom please help me
Impressive 🎉
ጀግናነሽ
I like the original Dawit Dreams 🎶. Thank you for this great idea to bring anyone's dream! 😊 ❤
❤❤❤ bravo bravo
You made it wow....💪
ጀግና ነሽ
From begining upto your finishing you advirtize your job.
By the way I appriciate you.
አንበሳ👏
wow, smart you are wonderful, Beautiful woman❤❤
wow wow God bless you ❤❤❤❤
I'm crying 😢
Very nice work ❤
Betam JEGNA NESH ehete Gobez gin Betish Wid new Ledeha Ayhonim asbibet.
Inspring story !
amazing
3 , 4 times I came but I didn’t get the doctor only nurses.. mastawekeyana senmta yelyayal
Woye dr bewunt anchi betam teleyaleshi
❤📣📢🔊📣📢🔊📣📢🔊📣📢🔊📣🔊📢እኔ ለዶ/ር ሠላም የምጨምረው አሥተያየች የጥርስ ኢንሹራንስ ከፍታ ትጋብዘን።
ለጥርችን ህክምና ፣
የሥማይል ዋስትና።
እያልን እንፎክር።የጥርስ ኢኝሹራንስ ትክፈት የምትሉ በላይክ ድጋፋችሁን አሣዮት።
በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚኣብሄር ይባርክሽ ኣይምሮሽ ይባሪክ ከዚህ በላይ ገና ትሰሪያለሽ ግን ለምን የውጮች ኣይተሽ እንደነሱ ማድረግ ፈለግሽ ለምን ኢትዮጵያ ላይ የራስሽን ኣዲስ ነገር ከነሱም የበለጠ ሊሆን ይችላል አና ከቸክስ ረፓብሊክ መተሽ አዛ ያየሺው አንደነሱ ያልሺው ነገር ኣልተመቸኝም አሱን ነገር ኣሲቢበት በተረፈ እግዚኣብሄር ህልምሽን እቅድሽን ሁሉ ኣንድም ሳይቀር ያሳካልሽ በርቺ
Gegina sat neshe❤❤❤❤
እባክሽ ዶክተር ሰላም ስፖንሰር አድርጊኝ
እባክሽ ዶ/ር በነፃነት እንድስቅ አድርጊን አግዥኝ
የሴት ጀግና ጥንካሬሽ ወደፊት ባለም ደረጃ እድታስጠሪ እርግጠኛ ነው ጀግኒት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
Des yelal ewnet hulam ewnet wetatu ereft new behagera yememenew selam ena ereft bewnet mesrat mesrat !!!!
ይህ መድርክ ታዋቂ ፖለቲከኞችም ቢጋበዙ ህልማቸውን ብንሰማ ጥሩ ነበር
ሕዝብን ለመበደል ሕልም አያስፈልገም
የነሱ ህልም ህዝቡን ገሎ መጨረስ ነው
ፕሮግራሙ እንዲዘጋ ፈለግሽ😅😅😅
ለሙሰኛ ምን ህልም አለው ቅዠት እንጂ
እኔም መስማት እፈልግ ነበረ
Tanks dawit dreams ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
በርቺ 😂😂😂😂😂
ዶክተር ሰላም
በቅርብ አቃታለሁ ይመስለኛል የመጀመሪያ ቤቷን የጅብሰም የዲኮር ስራዎች ሰርተንላታል ጠንካራ ልጅ ነች
በርቺ ዶክተር ( አሁን የገነባሽዉን ትልቅ ተቋም ባታሰሪንም)
13:38 አከራይሽን ክፉ ለማድረግ መሞከርሽን አልወደድኩትም አንቺ ቤትሽን በነፃ ትሰጫለሽ? ወይም በነፃ መታከም ለሚፈልጉ እድሉን ትሰጫለሽ? ራስን ለመካብ ሌላውን ማፍረሽ አያስፈልግሽም አመሰግነዋለው ያልሸው በምፀት ነው ይቀርታ የብዙዎቹ ችግር ነው ስለተማርሽ ባታደርጊው ጥሩ ነበር በተረፈ እንኳን ተሳካልሽ ይብዛልሽ 🙏🏾❤️
ነፃ አርጋዋለች ሜቄዶንያ ማሳያ ነው።እንደውም በደንብ አልገለፀችውም።